እንደሚታወቀው የሞባይል ሶፍትዌር ጥገና በአሉበት ሁነው ማሰራት ይችላሉ ይህም ማለት የሞባይል ሶፍትዌር ጥገና ለመስራት የሚያስፈልገው ብዙ ግዜ ኮሚውተር ነው ይህንንም ኮምፒውተር የተለያዩ ሶፍትዌሮችን በመጠቀም መስራት እና ማገናኘት ይቻላል።
የሞባይል ሶፍትዌር ጥገና ባሉበት ቦታ ሁነው ለማሰራት የሚያስፈልጉ ነገራቶች
- ኢንተርኔት ያስፈልጋል
- ኮምፒውተር ውይም ላፕቶፕ ያስፈልጋል
- USB Redirector Client
- radmin vpn
እነዚህ ነገራቶች ከተሟሉ ስልከዎትን የሞባይል ሶፍትዌር ጥገና ባሉበት ሁነው ማሰራት ይችላሉ።
ሪሞትሊ ለማሰራት የዋጋ ዝርዝር
- FRP LOCKED ከ 300 ብር ኣስከ 700 ብር
- MDM LOKED ከ 500 ብር እስከ 800 ብር
- KG LOCKED ከ 1000 ብር እስከ 1500 ብር
- HUAWEI ID ከ 500 ብር እስከ 1500 ብር
- ICLOUD LOCKED ከ 700 ብር እስከ 40000 ብር
- NOKIA HMD SCREEN LOCK 300 ብር
- NOKIA HMD FRP 300 ብር
እነዚህን እና የመሳሰሉትን ማንኛውም የሞባይልሶፍትዌር ጥገና ማሰራት የምትፈልጉ ቲክኒሺያኖች ካላችሁ በቴሌግራም ወይም በስልክ ቁጥር 0930878650 በመደውል ኦርደር ማድረግ ትችላላችሁ